text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
አሁን ላይ 10ሺ ብር ወደ ዩሮ በስንት እየተመነዘረ ነው?
exchange_rate
የእስራኤል አዲስ ሰቅል እና የአሜሪካ ዶላር ምንዛሬ ዋጋ ምን ያህል ነው?
exchange_rate
የዶላር ወደ ፔሶ መቀየሪያን ማወቅ አለብኝ
exchange_rate
በሜክሲኮ ፔሶ እና በ በታላቋ ብሪታኒያ ፓውንድ መካከል ያለው የምንዛሬ ተመን ምን ያህል ነው?
exchange_rate
አሁን ላይ አንድ የአሜሪካ ዶላር ስንት ብር ነው?
exchange_rate
100 ዶላር ምን ያህል የናይጄሪያ ናይራ ነው?
exchange_rate
100 የአሜሪካ ዶላር ካለኝ ወደ የን ምለውጠው በስንት ነው?
exchange_rate
ሃያ ፓውንድ በአሜሪቻ ዶላር ስንት ነው?
exchange_rate
በዩሮ 100 ዶላር ምን ያህል ነው?
exchange_rate
በፔሶ እና በዩሮ መካከል ያለውን የምንዛሬ ተመን ይመልከቱ
exchange_rate
በአሜሪካ ዶላር እና በ ብር መካከል ያለው የገንዘብ ልውውጥ ምን ያህል ነው?
exchange_rate
በ6 የን ከተገበያየሁ የማገኘው የዶላር መጠን ስንት ነው?
exchange_rate
በብር እና በዶላር መካከል ያለው የገንዘብ ልውውጥ ምን ያህል ነው?
exchange_rate
ከማክሰኞ ጀምሮ በማቀዝቀዣ ውስጥ የነበረኝን ወተት ብጠጣ ምንም ችግር የለውም?
food_last
ብርዝ በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ይበላሻል?
food_last
ከሰኞ ጀምሮ ማቀዝቀዣ ውስጥ የነበረን ምስር ወጥ አሁን መብላት እችላለው?
food_last
የወጥ ማቀዝቀዣ ውስጥ መቆያ ጊዜ ምን ያህል ነው?
food_last
የተረፈውን ወጥ በማቀዝቀዣው ውስጥ አስቀምጬ ለምን ያህል ቀን ማቆየት እንደምችል ማወቅ እፈልጋለሁ
food_last
የታሸገው የቲማቲም ድልህ መቼ እንደሚበላሽ ንገሪኝ?
food_last
ቡላው ከመበላሸቱ በፊት እስከ መቼ ማቀዝቀዝ እችላለሁ?
food_last
የተበለተ የዶሮ ስጋ ሳይሰራ በማቀዝቀዣ ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ማቆየት እችላለው?
food_last
ከመጠቀማችን በፊት የማማ ወተቱን ማብቂያ ቀን ተመልከት?
food_last
ቡላውን ማቀዝቀዣ ውስጥ ካስቀመጥኩት መቼ ነው ሚበላሸው?
food_last
ሙዝ ከተላጠ በሗላ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል?
food_last
ምን ያህል ጊዜ ሾርባ በማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ እችላለሁ?
food_last
ስለዚህ ከሰኞ ጀምሮ በማቀዝቀዣ ውስጥ ዶሮ ወጥ ነበረኝ፣ ብበላው ችግር ያለው ይምስልሃለ?
food_last
ከረቡዕ ጀምሮ ማቀዝቀዣ ውስጥ ያስቀመጥኩትን እጥሚት መጠጣት እችላለው?
food_last
ክትፎ ከመበላሸቱ በፊት ለምን ያህል ጊዜ ማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ እችላለሁ ማወቅ ያስፈልገኛል?
food_last
ዱባ ሚቆየው ለምን ያህል ጊዜ ነው?
food_last
ጠላው ከተጠመቀ ወር አልፎታል፤ ስለዚህ እንደዛም ሆኖ መጠጣት እችላለው?
food_last
እንጀራ ከመሻገቱ በፊት ለምን ያህል ጊዜ በሶብ ውስጥ ማስቀመጥ እችላለሁ?
food_last
ቦዘና ሽሮ መጥፎ ጠረን ከማምጣቱ በፊት በማቀዝቀዣው ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ማስቀመጥ እንደምችል ማወቅ እፈልጋለሁ
food_last
ዓሣው ከመበላሸቱ በፊት በማቀዝቀዣው ውስጥ ማስቀመጥ የምችለው እስከ መቼ ነው?
food_last
የእነዚህ እንቁላሎች ማብቂያ ቀናቸው መቼ ነው?
food_last
ከፋሲካ በአል በፊት የተሰራው ጉልባን ከመበላሸቱ በፊት በማቀዝቀዣው ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ማስቀመጥ እንደምችል ንገሪኝ?
food_last
እርጎው አገልግሎቱ የሚያበቃው መቼ ነው?
food_last
ፍሪምባ ከመበላሸቱ በፊት በማቀዝቀዣው ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ መቆየት ይችላል?
food_last
እንጀራ ለምን ያህል ጊዜ ሳይሻግት መቆየት ይችላል?
food_last
ስለዚህ ከሰኞ ጀምሮ በማቀዝቀዣ ውስጥ ቡላ ያለኝ ይመስላል፣ ስለዚህ ሞቅ አድርጌ ብበላው ችግር ያለው ይመስልሻል?
food_last
እንቁላሎቹ በማቀዝቀዣ ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያሉ?
food_last
የተቆረጠ ካሮት ከመበላሸቱ በፊት በማቀዝቀዣው ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ሊቆይ ይችላል?
food_last
የዳቦ ሊጥ ለመቡካት ምን ያህል ሰአት ይፈጅበታል?
food_last
በማቀዝቀዣዬ ውስጥ ከሰኞ ጀምሮ ተረፎኝ ያስቀመጥኩትን ፍርፍር ብበላ ምንም ችግር አይኖረውም?
food_last
ቂንጬ ከመበከሉ በፊት በማቀዝቀዣው ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ማስቀመጥ እችላለሁ?
food_last
ከ3 ቀናት በማቀዝቀዣው ውስጥ ከቆየ በሗላ የተቀቀለ ሩዝ አሁንም ደህና የሚሆን ይመስልሃል?
food_last
እንቁላሉ መቼ ነው ክአገልግሎት ቀን ውጪ ሚሆነው?
food_last
ቲማቲም ሳይበላሽ ምን ያህል ጊዜ ይቆያል?
food_last
መንደሪን ሳይበላሽ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል?
food_last
አይቤ ማቀዝቀዣ ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ማቆየት እችላለው?
food_last
ከሰኞ ጀምሮ በማቀዝቀዣ ውስጥ ቀይ ወጥ ነበረኝ፣ ስለዚህ ብበላው ለጤናዬ አስተማማኝ ይመስልሃል?
food_last
ሰኞ ለት ማቀዝቀዣ ውስጥ ያስቀመጥኩትን ሱፍ ፍትፍት ብበላው ችግር አለው?
food_last
የሥጋ ጥብስ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ማቀዝቀዣ ውስጥ እስቀምጬው ነበር፥ አሁንም ለመብላት ጥሩ ነው?
food_last
አይቤ ከመበላሸቱ በፊት በማቀዝቀዣው ውስጥ የሚቆየው እስከ መቼ ነው?
food_last
ለጥቂት ወራቶች በማቀዝቀዣው ውስጥ የእርሻ ትኩስ እንቁላሎች ነበሩኝ፣ አሁንም ለመብላት ተስማሚ ናቸው?
food_last
ብርዝ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል?
food_last
የእንጀራ ቡኮ ኩፍ የሚለው አብሲት ከተጣለ ከስንት ደቂቃ በሗላ ነው?
food_last
ማቀዝቀዣ ውስጥ የፈረንጅ እንቁላል ለምን ያህል ጊዜ ማስቀመጥ እችላለው?
food_last
ማሩ መቼ ነው ከጥቅም ውጪ ሚሆነው?
food_last
እስከ መቼ በማቀዝቀዣ ውስጥ ክክ ወጥ ሊኖረኝ ይችላል?
food_last
የማር የአገልግሎት ቀኑ የሚያበቃው መቼ ነው?
food_last
የበሬ ስጋ ማቀዝቀዣ ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ መቆየት ይችላል?
food_last
ቀሪቦ ከተጠመቀ ከ1 ሳምንት በሁኣላ ብጠጣው ምንም ችግር አይኖረውም?
food_last
አነባበሮ ሳይበላሽ ምን ያህል ጊዜ ሊቆይ ይችላል?
food_last
የተቆረጠ ኩከምበር ከመበላሸቱ በፊት ለምን ያህል ጊዜ በማቀዝቀዣው ውስጥ ሊቆይ ይችላል?
food_last
ለ3 ቀናት በማቀዝቀዣው ውስጥተቀቅሎ የተቀመጠ ሩዝ አሁንም ደህና የሚሆን ይመስልሃል?
food_last
በማቀዝቀዣ ውስጥ የነበረውን ፍርፍር ከስንት ቀን በኋላ ብበላው ነው ምንም ችግር የማያመጣው?
food_last
የታሸገው የቲማቲም ድልህ ሚበላሸው መቼ ነው?
food_last
ብርዝ በማቀዝቀዣው ውስጥ እስከ መቼ ጥሩ ሆኖ ሊቆይ ይችላል?
food_last
ወተት ለመበላሸት ምን ያህል ቅርብ ነው?
food_last
የባንክ ሒሳቤን ማቆም ከቻልክ ደስ ይለኛል።
freeze_account
አካውንቴ እንዳይንቀሳቀስ እፈልጋለሁ
freeze_account
አካውንቴን ልታግድልኝ ትችላለህ
freeze_account
የባንክ ሒሳቤን ብታቆም ደስ ይለኛል።
freeze_account
እባክህ ንግድ ባንክ አካውንቴን ማገድ ትችላለህ
freeze_account
እባክዎ የእኔ አካውንት መታገዱን ያረጋግጡ
freeze_account
ወዲያውኑ በንግድ ባንክ ውስጥ ያሉኝን አካውንቶቸን አቁም
freeze_account
እባክህ የባንክ አካውንቴን እንዳስቆም እርዳኝ።
freeze_account
ወደ አካውንቴ የሚደረግ ሁሉንም እንቅስቃሴ አቁም።
freeze_account
በባንክ ያለኝ አካውንት መታገድ አለበት።
freeze_account
እባካችሁ አሁኑኑ የወጭ አካውንቴን አግድ
freeze_account
እባክህ አካውንቴን አግድ
freeze_account
በባንክ ሒሳቤ ላይ እንቅስቃሴ እንድታቆም እፈልጋለሁ፣ አመሰግናለሁ
freeze_account
የአዋሽ ባንክ አካውንቴ እንዲታገድ እመኛለሁ
freeze_account
በባንክ ሂሳቤ ላይ እንቅስቃሴን አቁም
freeze_account
አካውንቴን ማጥፋት አለብኝ
freeze_account
አካውንቴን እንዴት ላስቁመው
freeze_account
አሁኑኑ የእኔን ንግድ ባንክ አካውንት አግድ
freeze_account
የባንክ ሒሳቤን አግድ
freeze_account
የባንክ አካውንቴን አጥፋ
freeze_account
እባክህ አካውንቴ እንዳይንቀሳቀስ አቆይ
freeze_account
የባንክ ሒሳቤ እንዳይንቀሳቀስ እንድታደርግ እፈልጋለሁ
freeze_account
አካውንቴን አሁን መቆለፍ አለብኝ
freeze_account
የአካውንቴን እንቅስቃሴ አቋርጥ
freeze_account
የአካውንቴን መታገድ እፈልጋለሁ
freeze_account
እባኮትን በባንክ አካውንቴ ላይ እገዳ አድርግ
freeze_account
በባንክ ሒሳቤ ላይ እገዳ አድርግ
freeze_account
አካውንቴ እንዳይንቀሳቀስ እንድታደርግ እፈልጋለሁ
freeze_account
በባንክ ሒሳቤ ላይ ምንም ክፍያ እንዳታደርግ
freeze_account
የባንክ ሒሳቤን ማገድ እችላለሁ?
freeze_account
እባኮትን ወዲያውኑ የንግድ ባንክ አካውንቴን አግድ
freeze_account