text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
እባክህ አካውንቴን አቁም
freeze_account
የወጭ አካውንቴ በፍጥነት እንዲታገድ እፈልጋለሁ
freeze_account
በባንክ ሒሳቤን ማቆም አለብኝ
freeze_account
የባንክ ሒሳቤ እንዳይንቀሳቀስ ማቆም ትችላለህ
freeze_account
የንግድ ባንክ አካውንቴን ወዲያውኑ ማገድ እፈልጋለሁ
freeze_account
የባንክ ሒሳቤን እንድታቆም እፈልጋለሁ
freeze_account
አካውንቴን ከጥቅም ውጭ አድርግ
freeze_account
እባኮትን የወጭ አካውንቴን ወዲያውኑ አግዱ
freeze_account
እባክዎን ወዲያውኑ በአዋሽ ባንክ አካውንቴ ላይ እገዳ ያድርጉ
freeze_account
አካውንቴ እንዲዘጋ እፈልጋለሁ
freeze_account
አካውንቴን ማገድ ትችላለህ
freeze_account
የእውነት አካውንቴ እንዲታገድ እፈልጋለሁ
freeze_account
እባክህ አካውንቴ እንዲቆም ፍቀድልኝ
freeze_account
አሁን በአባይ ባንኬ ላይ እገዳ አድርግ
freeze_account
እባክህ አካውንቴ እንዲቆም አስገድደው
freeze_account
ከንግድ ባንክ አካውንቴን መጠቀም ስለማልፈልግ አካውንቴ እንዲታገድ አድርግ
freeze_account
በአካውንቴ ላይ የሚደረግ ክፍያ ማቆም ትችላለህ
freeze_account
የንግድ ባንክ አካውንቴን ወዲያውኑ አግዱ
freeze_account
ለአሁኑ አካውንቴን እንዳይንቀሳቀስ ያዝልኝ
freeze_account
እባክዎን በአባይ ባንክ ላይ ወዲያውኑ እገዳ ያድርጉ
freeze_account
የንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴን ለጊዜው አግዱ
freeze_account
እባክህ አካውንቴን የማይንቀሳቀስ አድርግ
freeze_account
በባንክ አካውንቴ የሚከፈሉ ሁሉንም ክፍያዎች አቁም
freeze_account
እባክህ አካውቴን ወደ ማይንቀሳቀስ አካውንት ቀይር
freeze_account
ቆጮ ለመጋገር ምን ያስፈልገኛል?
ingredients_list
ዳቦ ፍርፍር ለመሥራት ምን ዓይነት የምግብ ግብአቶች ያስፈልግዎታል?
ingredients_list
ዶሮ ወጥ መስራት ብፈልግ ምን ያስፈልገኛል?
ingredients_list
ፈጢራ ውስጥ ምን ምን አለ?
ingredients_list
ፉል ውስጥ ምን ዓይነት ንጥረ ነገሮች አሉ?
ingredients_list
ሳንቡሳ እራሴ እቤት ውስጥ ለመስራት ምን ያስፈልገኛል?
ingredients_list
ፈጠራ ለመሥራት የሚያስፈልጉትን ግብአቶች ማወቅ እፈልጋለሁ
ingredients_list
ገንፎ ለመሥራት ምን ያስፈልጋል?
ingredients_list
ሽሮ ወጥ ለማብሰል ምን ያስፈልጋል?
ingredients_list
ስፓጌቲ ካርቦራራን ለመሥራት ምን ዓይነት ግብአቶች አስፈላጊ ናቸው?
ingredients_list
አነባበሮ ለመስራት ምን መግዛት አለብኝ?
ingredients_list
እንጀራ ምን ምን ነገሮች አሉት?
ingredients_list
ሙሉ የዶሮ አሮስቶ ለመስራት ምን ያስፈልግሃል?
ingredients_list
ዳጣ ከምንድን ነው ሚሰራው?
ingredients_list
ሰላጣ ስትሰራ ምን ምን ታደርግበታለህ?
ingredients_list
በያይነት እየሠራሁ ነው ፣ ምን አይነት ግብአቶች ያስፈልጉኛል?
ingredients_list
እባክዎን በስጋ ወጥ ውስጥ የተካተቱ አስፈላጊ ግብአቶች ይፈልጉ?
ingredients_list
ፉል ውስጥ ምን ምንድን ነው ምትጨምሪው?
ingredients_list
እንጀራ መጋገር ብፈልግ ምን ያስፈልገኛል?
ingredients_list
ስጋ ጥብስ ውጥ መስራት ፈልጌያለው ምን ምን ያስፈልገኛል?
ingredients_list
የጎመን ክትፎ ለማዘጋጀት የሚረዱኝብ ግብአቶች ንገሩኝ
ingredients_list
ጭቅና ጥብስ ውስጥ ምን ትጨምሪያለሽ?
ingredients_list
ለጭቅና ጥብስ የሰራር መመሪያ ስጠኝ
ingredients_list
ድፎ ዳቦ ለማዘጋጀት ምን ያስፈልገኛል?
ingredients_list
እንጀራ ውስጥ ያሉ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
ingredients_list
ጭኮ ስትሰሪ ምን ምን ትጠቀሚያለሽ?
ingredients_list
የክትፎ አሰራር አሳየኝ?
ingredients_list
አልጫ ምንቸት ወጥ የሚያስፈልገኝ የግብአት ዝርዝር ምንድን ነው?
ingredients_list
ቆጮ ውስጥ ምን ዓይነት ንጥረ ነገሮች አሉ?
ingredients_list
ሽንብራ አሳ እየስራው ነው ምን ሚያስፈልገኝ ነገር አለ?
ingredients_list
ጨጨብሳ ለመስራት የሚያስፈልገኝ ምንድን ነው?
ingredients_list
ለ ድፎ ዳቦ ምን ዓይነት ንጥረ ነገሮች እንደሚያስፈልጉ ልትነግረኝ ትችላለህ?
ingredients_list
ጭቅና ጥብስ ውስጥ ምን እንዳለ ንገረኝ?
ingredients_list
ብርዝ ለማዘጋጀት የሚያስፈልገኝ ግብአት ምንድን ነው?
ingredients_list
ክክ ወጥ ለመስራት ምን ያስፈልገኛል?
ingredients_list
የጎመን ክትፎ ውስጥ ምን ዓይነት ንጥረ ነገሮች አሉ?
ingredients_list
እቴቴ ቅቤውን ለማንጠር ምን ምን ተጠቅማለች?
ingredients_list
በድንች ሰላጣ ውስጥ ምን ምን አለ?
ingredients_list
የአጥንት ሾርባ ለማዘጋጀት ምን ግብአቶች ያስፈልጉኛል?
ingredients_list
ቀይ ወጥ ለመሥራት ምን መጠቀም አለብኝ?
ingredients_list
ቂንጬ ውስጥ ምን ምን ግብአቶች እንዳሉ ማወቅ አለብኝ
ingredients_list
ምላስ ሰንበር ለመሥራት ምን ያስፈልጋል?
ingredients_list
ገንፎ ውስጥ ምን ዓይነት ንጥረ ነገሮች አሉ?
ingredients_list
ሾርባ ለማዘጋጀት ሚያስፈልጉት ግብአቶች ምንድን ናቸው?
ingredients_list
ለጭቅና ጥብስ ጥሩ የሰራር መመሪያ የቱ ነው?
ingredients_list
ቸኮልት ኬክ ለመስራት ምን ምን ታቀላቅያለሽ?
ingredients_list
ጭቅና ጥብስ ውስጥ ያሉ ግብአቶች ምን ምን ናቸው?
ingredients_list
አንባሻ ለማዘጋጀት ሚያስፈልገኝ ግብአት ምንድን ነው?
ingredients_list
የበግ ወጥ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉትን ግብአቶች ዝርዝር እፈልጋለሁ?
ingredients_list
ህብስት ለመጋገር ምን ማዘጋጀት አለብኝ?
ingredients_list
ለጎመን ክትፎ ምን አይነት ግብአቶች ያስፈልጉኛል?
ingredients_list
በዶሮ ወጥ ውስጥ ምን ዓይነት ግብአቶች ጥቅም ላይ ይውላሉ?
ingredients_list
የፖም ኬክ ለመሥራት ግብአቶችን ንገሩኝ
ingredients_list
ምንቸት አብሽ ከመጀመሪያ ለመስራት የሚያስፈልጉ ሙሉ ግብአቶች ምንድን ናቸው?
ingredients_list
የአትክልት ሾርባ ውስጥ ምን ምን ነገሮች ይገቡበታል?
ingredients_list
ምስር ወጥ ለመስራት የሚያስፈልጉኝ ግብአቶች ምን ምን ናቸው?
ingredients_list
ቤት ለመግዛት ከህብረት ባንክ ብበደር በስንት ፐርሰንት ወለድ ያበድሩኛል?
interest_rate
የዘመን ባንክ አካዉንቴ ምን ያክል ወለድ ያገኛል?
interest_rate
የብረሃን ባንክ የወለድ መጠን ስንት ነው?
interest_rate
ኢትዮጲያ ዉስጥ ካሉ ባንኮች ከፍተኛ ወለድ ያለው ባንክ የትኛው ነው?
interest_rate
የዳሽን ባንክ የብድር ወለድ ስንት ነው?
interest_rate
የዘመን ባንክ የቁጠባ ወለድ መጠን ስንት ነው?
interest_rate
የወለዴ አመታዊ የጭማሪ መጠን ማወቅ ትችላለህ?
interest_rate
ላለፉት 3 አመታት የከፈልኩትን ወለድ አጠቃላይ ድምር ንገረኝ።
interest_rate
የምከፍለው ወለድ የሚቀንስበት መንገድ ይኖር ይሆን?
interest_rate
ከሁሉም ባንኮች የማገኘው አመታዊ ወለድ ድምር ስንት ነው?
interest_rate
የኔ ሂሳብ ላይ ተግባራዊ የሆነውን የወለድ መጠን አሳውቀኝ።
interest_rate
የህብረት ባንክ የቁጠባ ሂሳቤ ወለድ ስንት እንደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ።
interest_rate
የምከፍለው የብድር ወለድ ብዙ ነው?
interest_rate
ቤት ለመግዛት ከዳሽን ባንክ የወሰድኩት ብድር አመታዊ ወለዱ ምን ያክል ነው?
interest_rate
በዚህ ሰአት ያለውን የወለድ መጠን አሳውቀኝ።
interest_rate
አዲስ የሚከፈተው ባንክ ወለዱን ስንት የሚያደርግ ይመስልሃል?
interest_rate
ከአቢሲኒያ ባንክ የማገኘው ወለድ ምን ያክል ይሆናል ብለህ ታስባለህ?
interest_rate
የባንኩ ወለድ ምን ያክል ነው?
interest_rate
ከቤቴ ሁኜ ወለድ ላይ የተደረጉ ለውጦችን ማየት እችላለሁ?
interest_rate
የወለዱን መጠን እንዴት ማወቅ እንደምችል ንገረኝ።
interest_rate